ሰልጣኞች በተመረቁበት የሙያ መስክ ለክልሉ ሁለንተናዊ ዕድገት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።
የኢንስቲትዩቱ ፕሬዚዳንት እሱባለው መሠለ እንዳሉት በኢንስቲትዩቱ አጫጭር ሥልጠናዎችን፣ መደበኛ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርቶችን እያስተማረ ይገኛል፤ ምርምሮችንም ያካሂዳል...
የጃናሞራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የኤክስሬይ የሕክምና መሣሪያ ድጋፍ ተደረገለት፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር እና የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ለጃናሞራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የኤክስሬይ የሕክምና መሣሪያ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የጃናሞራ አንደኛ ደረጃ ሆስፒታል ለጃናሞራ እና ለበየዳ ወረዳ ሕዝብ አገልግሎት የሚሰጥ ሆስፒታል...
ብልጽግና ፓርቲ እንደ ዞን የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት እድሳት እና መሰል ትልልቅ ተጨባጭ ሥራዎችን...
ወልድያ:ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሰሜን ወሎ ዞን የማጠቃለያ መርሐ ግብር የፓናል ውይይት በሀራ ከተማ ተካሂዷል።
"የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ የሰሜን ወሎ ዞን እና የሀራ ከተማ አሥተዳደር...
ኢንስቲትዩቱ በሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ከ200 በላይ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ከ200 በላይ ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።
ከተመራቂዎች መካከል በኢንስቲትዩቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሦስተኛ ዲግሪ ተመራቂ ይገኝበታል። ...
“ሕገ ወጥ ንግድ እና ነጋዴዎች የኑሮ ውድነቱን እያባባሱት ነው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር:ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገ ወጥ ንግድ እና ነጋዴዎች የኑሮ ውድነቱን እያባባሱት እንደኾነ የከተማዋ ነዋሪዎች ያነሳሉ። የከተማ አስተዳደሩ ደግሞ ሕገ ወጥ ንግድ እና ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ብሏል።
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክር...








