በትምህርት ተቋማት በሚገኘው ዕውቀት ሀገራዊ ችግሮችን መፍታት የሚያስችል አቅም መፍጠር እንደሚገባ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ሠልጣኞችን አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ለተመራቂዎች የእንኳን...
በፎገራና በወረታ ከተማ አሥተዳደር በይቅርታ ከገቡ ታጣቂ ኀይሎች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በፎገራ ወረዳ እና በወረታ ከተማ አሥተዳደር በተለያዩ ቀበሌዎች የነበሩ ታጣቂዎች የመንግሥትን የምህረት እና የይቅርታ ጥሪ በመቀበል በይቅርታ መግባታቸው ይታወቃል።
የፎገራ ወረዳ መንግሥት ኮሙኒኬሽን...
“ስንዴ አምራች አርሶ አደሮች በቀጣይ የኢንዱስትሪ ሽግግር እንዲያደርጉ ይሠራል” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን
አዲስ አበባ: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮች እና የሚዲያ ባለሙያዎች በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ በኩታ ገጠም እየለማ ያለን የስንዴ ማሳ ጎብኝተዋል።
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ከበደ ዴሲሳ የባሌ ዞን...
የደብረ ብርሃን ጤና ጣቢያ ያስገነባውን ህንጻ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ፡፡
ደብረ ብርሃን:ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ጤና ጣቢያ አገልግሎቱን በተሻለ ሁኔታ ተደራሽ ለማድረግ ያስችለው ዘንድ ባለ ሦስት ወለል ህንጻ ገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል፡፡
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱከሪም መንግሥቱ ጤና ተቋማትን ማስፋፋት እና...
ከ26 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ አልሞ እየሠራ መኾኑን የባሌ ዞን ግብርና ጽሕፈት ቤት...
አዲስ አበባ: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምርት ዘመኑ ከ580 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች በዘር መሸፈኑን የበኦሮሚያ ክልል የባሌ ዞን ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አልዩ ሙሐመድ ገልጸዋል።
ከዚህም ከ26 ሚሊዮን ኩንታል...








