“የጋራ ታሪኮቻችን ያኮራሉ፤ ያሻግራሉም”
ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጋራ የተሠሩ ታሪኮቻችን ያኮራሉ፣ ትውልድን ያስተሳስራሉ፣ ሀገርን ያጸናሉ፣ ከዘመን ዘመንም ያሻግራሉ፡፡ ኢትዮጵያውያን የበዙ የጋራ ታሪኮች ሞልቷቸዋል፡፡ በአንድነት ተነስተው በአንድነት ድል የነሱባቸው፣ በአንድነት ተነስተው ዓለምን ያስደነቁባቸው፣ ነጻነታቸውን ያስጠበቁባቸው፣ ሉዓላዊነታቸውን...
ማስታወቂያ! በሱፍቃድ ሪል እስቴት!
በሱፍቃድ ሪል እስቴት በአረርቲ ከተማ በ5 ቢሊዮን ብር አንድ ሺህ የመኖሪያ ቤቶችን እየገነባ ይገኛል። በ23 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ አንድ ሺህ የመኖሪያ ቤትን በ5 ቢሊዮን ብር እየገነባ ያለው በሱፍቃድ ሪል እስቴት የቴሌቪዥን ፕሮግራም...
አፍሪካ ሰላሟን ለማረጋገጥ የዓለምን አሰላለፍ የተረዳ የጂኦ ፖለቲካ ፍክከርን በአግባቡ ማሥተዳደር እንደሚገባት ፕሬዚዳንት ታየ...
አዲስ አበባ: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የሰላም፣ የብልጽግና እና የልማት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው በጉባኤው ከ22 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ተወካዮች እና ሚኒስትሮች ተገኝተዋል። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዮ አጽቀስላሴ፣ የፌዴሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ እና...
መልካም እሴቶቻችንን በመጠበቅ የሀገርን ክብር ከፍ ማድረግ ይገባል።
ሰቆጣ: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀደምት አባቶቻችን ልዩነቶችን በምክክር፣ ጥልን በይቅርታ፣ ደም መቃባትን በሽምግልና ሥርዓት እየፈቱ ኢትዮጵያን ጠብቀው አቆይተዋል። እነዚህ መልካም እሴቶቻችን በመሸርሸራቸው ምክንያት የከበረው ሽምግልና ከክብሩ ዝቅ እያለ፣ ጦርነት የችግር መፍቻ እየመሰለ መጥቷል።
ጦርነት...
በሴቶች ላይ በስፋት የሚታዩ ጥቃቶችን ለመከላከል የሚያስችል ሥራ እንዲሠራ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፀረ-ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ "የሴት ልጅ ጥቃት የኔም ነው ዝም አልልም” በሚል መሪ መልዕክት ምክክር እየተካሄደ ነው።
ፋና አዲስ ትውልድ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልኾነ ሀገር በቀል...








