የሰላሙ ኹኔታ መሻሻል በማሳየቱ የግብር አሠባሠቡ ተነቃቅቷል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ከሚገኙ የልማት ቀጣናዎች ምዕራብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። ዞኑ በእርሻ ልማት እና ሌሎች የሥራ ዘርፎች የተሠማሩ ግብር ከፋዮች መገኛ ቢኾንም በተከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት የሚጠበቀውን ግብር መሠብሠብ...

ማኅበረሰቡ ለማንነቱ እንደሚያደርገው ትግል ሁሉ ለገቢም ትኩረት ሰጥቷል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የውስጥ ገቢን በመጠቀም የልማት ሥራዎችን የሚሠራ ዞን ነው፡፡ ዞኑ የውስጥ አቅምን በመጠቀም የልማት ሥራዎችን በመሥራት በአርዓያነት የሚጠቀስ ይጠቀሳል። የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...

“ሀገር ያለ ገቢ ምንም መኾኗን ተረድተን በመሥራታችን ባቀድነው ልክ መራመድ ችለናል” የደቡብ ወሎ ዞን...

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በገቢ አሰባሰብ ላይ ጫና አሳድሯል፡፡ ክልሉ ባቀደው ልክ ገቢ ለመሰብሰብ ፈተናዎች ገጥመውት ቆይተዋል፡፡ አንጻራዊ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ የገቢ አሰባሰብ ሥራው በጥሩ...

“በውስብስብ ችግሮች ውስጥ ሆነን የሰበሰብነው ገቢ መጠኑ ቢያንስም የጽናታችን ምልክት ነው” የምሥራቅ ጎጃም ገቢዎች...

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጸጋው ልክ ገቢ ያልሰበሰበ ሀገር በሕዝቦች ፍላጎት ልክ የሞላ ልማት ለመሥራት ይቸገራል። የነዋሪዎችን ጥያቄ የሚመልስ መሰረተ ልማት ለመገንባት የሚያልም ክልልም የውስጥ ገቢውን አጠናክሮ መሰብሰብ ግድ ይለዋል። ሀገሩ አስፈላጊውን...

“ግብር ለመሠብሠብ የተሻለ ኹኔታ አለ” የሰሜን ሽዋ ዞን የገቢዎች መምሪያ

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አራጋው ሽወሽ በሰሜን ሸዋ ዞን የደረጃ ለ ግብር ከፋይ ናቸው ባለፉት ጊዜያት ሥራ መሥራት ባለመቻላቸው ግብር መክፈል እንዳልቻሉ ነግረውናል፡፡ አቶ አራጋው የግብር ጠቀሜታን ብንረዳም ወቅታዊው የሰላም ኹኔታ የሚጠበቅባቸውን...