“የማንለያይ የጤፍ ዘሮች ነን” የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎች

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል “ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሃሳብ በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላ ጠራ ወረዳ ተከብሯል። በዓሉን በአማራ ክልል...

የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ክልላዊ የፓርቲው የምሥረታ በዓል "የሃሳብ ልዕልና፤ ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በሚኒስትር ማዕረግ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና አቅም...

በባሕር ዳር ከተማ የተገነባው የገበያ ሸድ ለተጠቃሚዎች ተላለፈ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በስላሴ ጉልት ገበያ ያስገነባውን የገበያ ሸድ ለ526 ነጋዴዎች አስረክቧል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር አገልግሎት ጽሕፈት ቤት አሥተባባሪነት በማኅበረሰቡ ተሳትፎ እና በረጅ ድርጅቶች ድጋፍ የተገነቡ የገበያ ሸዶች...

“ባሕር ዳር ከተማ በተፈጥሮ የተዋበች፣ ለኑሮ የተመቸች፣ የጎብኚዎች ማዕከል የኾነች ከተማ ናት” ሰማ ጥሩነህ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ለመሳተፍ ባሕር ዳር የገቡት ከፍተኛ መሪዎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን...

“በመተጋገዝ ሰላማችንን ማፅናት ይገባናል” የደብረ ማርቆስ ከተማ ወጣቶች፡፡

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶቹ የአካባቢያቸውን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ በክፍለ ከተሞች ውይይት አካሂደዋል፡፡ የሰላሙ መደፍረስ በወጣቶች ላይ የሥነ ልቦና ጫና ከመፍጠሩ ባሻገር ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴያቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳደሯል፡፡ የደብረ ማርቆስ...