“ገዥ ትርክትን በማስረጽ፣ በትጋት እና በቁርጠኝነት ይሠራል” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ክልላዊ የብልጽግና ፓርቲ የምሥረታ በዓል "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በሚኒስትር ማዕረግ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት!

በጸጥታ እና ደህንነት ተቋማት ያከናወነው የሪፎርም ሥራ ኢትዮጽያን የሚመጥን እና ዘመን ተሻጋሪ ተቋማትን ለመገንባት ጠንካራ መሠረት የጣለ ነው። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ደግሞ በዚህ ረገድ ተጠቃሽ ነው። አየር ኃይሉ 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ባለበት...

የደቡብ ጎንደር ዞን ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል ወደ ዞን ማዕከል ገቡ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የእስቴ እና የእብናት ወረዳ ምልምል ወጣቶች መከላከያን እና የክልሉን የጸጥታ ተቋማት ለመቀላቀል ወደ ማሠልጠኛ ማዕከል መሸኘታቸው እና ወደ ዞን ማዕከል መድረሳቸው ነው የተገለጸው፡፡ ምልምል ወጣቶቹ...

በከተማዋ ያለውን ሰላም ለማስቀጠል የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ ነው።

ደሴ: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ከወጣቶች እና ተፅዕኖ ፈጣሪ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የውይይቱ ተሳታፊዎች በከተማዋ ያለውን ሰላም ለማስቀጠል የተለያዩ...

በአማራ ክልል ከ1 ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ የወባ በሽታ ታማሚዎች የመድኃኒት አቅርቦት እና ሕክምና ተሰጥቷል፡፡

ጎንደር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማክሰኝት ከሚገኘው የምርምር ማዕከሉ የተገኙ የምርምር ውጤቶችን በተመለከተ እና ወባን መከላከል በሚቻልባቸው ሁኔታ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ በጎንደር ቀጣና የሚገኙ...