መጤ አሉታዊ ባሕል እና አደንዛዥ ዕፅ በከፍተኛ ኹኔታ ተስፋፍቷል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እየተስፋፋ ያለውን መጤ አሉታዊ ባሕሎችን እና እና አደንዛዥ ዕፅ ለመግታት የሁሉንም ርብርብ እንደሚጠይቅ ተገልጿል። የአማራ ክልል የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የወጣቶችን ጉዳይ አካቶ ትግበራ እና...
19ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአፋር ክልል ደረጃ በሰመራ ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአፋር ክልል ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር ቆይቶ ዛሬ በሰመራ ከተማ ክልል አቀፍ የማጠቃለያ መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ...
“በበጋ ስንዴ ልማት በመትጋት ከራስ አልፎ ምርትን ወደ ውጭ መላክ መቻል የሉዓላዊነት እና የሀገርን...
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የእርሻ ትራክተሮችን ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች አስረክቧል። በዞኑ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ሰባታሚት ቀበሌ አንበሸን ጉድኝት ላይ በ78 ሄክታር መሬት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር በማድረግ ሾሙ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር በማድረግ ሾመዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ...
የሚገነቡ መሰረተ ልማቶች የአካል ጉዳተኞችን ምቾት ታሳቢ እንዲያደርጉ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ "የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታች እና ዘላቂ ልማትን እናረጋግጥ" በሚል መሪ መልዕክት በተለያዩ...








