መሪዎች የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን የሥራ እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን...

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የውይይት አጀንዳዎቹን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አስረከበ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የውይይት አጀንዳዎቹን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አስረክቧል። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በጥልቀት ተወያይቶ ያዘጋጀውን የውይይት አጀንዳዎች ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ማስረከቡን ኢፕድ ዘግቧል። የአሚኮ...

የብቸና ከተማ አሥተዳደር ለግል ታጣቂዎች ሥልጠና መስጠቱን ገለጸ።

ባሕር ዳር: 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ብቸና ከተማ የሚገኙ የግል ታጣቂዎች የተሠጣቸዉን ወታደራዊ ሥልጠና አጠናቀዋል። ታጣቂዎቹ ያገኙትን ሥልጠና በመጠቀም ከተማቸውን ተደራጅተው ለመጠበቅ ዝግጁ መኾናቸውን ገልጸዋል። መረጃዉ የብቸና ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ነዉ። የአሚኮ ዲጂታል...

በአማራ ክልል በቀጣዩ አንድ ወር ጊዜ ውስጥ ያልተከናወኑ የሀገራዊ ምክክር ሥራዎች ይከናወናሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በአማራ ክልል በወረዳ ደረጃ ተሳታፊዎችን የሚያስመርጡ ከሁለት ሺህ 200 በላይ ተባባሪዎችን የማሠልጠን ሥራ መጠናቀቁን ጠቅሰዋል። በክልሉ ብዙ ወረዳዎች የተባባሪ አካላት...

የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭትን ለመግታት እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ...

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ባዩሽ አጥናፋ እና ወይዘሮ አያል መኮንን በደብረ ማርቆስ ከተማ የዓለም ኤች አይ ቪ ኤድስ ቀንን እያከበሩ ነበር ያገኘናቸው። "ትውልድ ይዳን በእኛ ይብቃ" በማለት እያስተማሩ የሚገኙ በጎ ፈቃደኞች...