“ጎንደር የቀደመውን ከፍታ ጠብቃ እና የገጠማትን ችግሮች ፈትታ መቀጠል ይገባታል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የአማራ ክልል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ጎንደር ከተማ ከ300 ዓመታት በላይ የመንግሥታት...
“የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ከ33 በመቶ በላይ የእናቶችን ሞት ይቀንሳል” አብዱከሪም መንግሥቱ
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእናቶች ላይ የሚደርሰውን ሞት ለመቀነስ ለቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት...
በባሕር ዳር ከተማ የነባር እና አዲስ ሚሊሻ አባላት ስልጠና ተጀምሯል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መሪዎች እና ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በመኾን ስልጠናውን አስጀምረዋል።
ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባው ለሰልጣኞች ባስተላለፉት መልዕክት...
ህፃናት ትምህርት ቤት እንዲሄዱ፣ ሴቶችም ከጥቃት እንዲጠበቁ ሰላምን ማጽናት ይገባል።
ወልድያ: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የህፃናት፣ የአካል ጉዳተኞች እና የነጭ ሪባን ቀን በፓናል ውይይት እየተከበረ ነው።
የመንግሥት ፖሊሲ ሰው ተኮር በመኾኑ ቀኑን አስቦ ከመዋል ባሻገር የህፃናት፣ ሴቶች እና አካል ጉዳተኞች ጉዳይ በትኩረት...
20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል በጎንደር ከተማ እንዲከበር የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...
ጎንደር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ምልዕክት 19ኛው የብሔር ብሔርሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተከበረ ይገኛል።
በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...








