በህጻናት የሕይዎት መንገድ ላይ የተደቀነው ጦርነት።
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ያለው የጸጥታ ችግር የእያንዳንዱን ቤት እያንኳኳ ያለ ቢኾም በተለይ በሕጻናት መብት እና ደኅንነት ላይ የደቀነው አደጋ ከባድ ነው። ሕጻናት እንደልብ መጫዋት፣ መቦረቅ ይፈልጋሉ፤...
በዋና ዋና ከተሞች ዘመናዊ የግብይት ማዕከላትን በማስፋት የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር እየሠራ እንደኾነ የክልሉ ንግድ...
ደሴ: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ለሚገነባው የአንደኛ ደረጃ የግብይት ማዕከል የግንባታ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ፣ የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ...
የኤች አይ ቪ ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በሚካሄደው ሥራ ሁሉም እንዲሳተፍ ጤና ቢሮ አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኤች አይ ቪ በኢትዮጵያ በአዲስ መልክ እየተሰራጨ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል፡፡የሰሜን ኢትዮጵያውን ጦርነት ጨምሮ በሀገሪቱ የተከሰቱ ግጭቶች በኤች አይ ቪ ኤዲስ ክትትል እና ቁጥጥር ላይ ከፍተኛ ጫና...
“የደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራው በጥሩ አፈፃፀም ላይ ይገኛል” ዣንጥራር ዓባይ
ደሴ: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት አሥተባባሪ ጃንጥራር ዓባይ በደሴ ከተማ የተጀመረውን የኮሪደር ልማት የሥራ ሁኔታን ጎብኝተዋል። የኮሪደር ልማት ተጠቃሚ ከኾኑት የአማራ ክልል ከተሞች...
ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ሰላም እና ደኅንነት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ደጀኔ...
ደሴ: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በከተማዋ ነዋሪዎች በሰላም ወጥተው እንዲገቡ የጸጥታ ኀይሉ ቀን ከሌሊት መሥራቱ በውይይቱ ተነስቷል፡፡ ይህንንም አጠናክሮ ማስቀጠል እና ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ...








