ሕዝብ የሚያለያይ ሳይኾን ሕዝብን የሚያገናኝ ትርክትን ማስቀጠል እንደሚገባ የክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች አሳሰቡ።

ጎንደር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የአማራ ክልል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተከብሯል። በበዓሉም የተለያዩ የክልል መሪዎች ተገኝተዋል። የአፋር ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አሲያ ከሚል የአማራ ክልል...

የአምራች ወገኖችን ሕይወት የሚቀጥፈዉን ኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ ለመከላከል በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ የዓለም ኤች አይ ቪ ኤድስ ቀንን አክብሯል። የኢንዱስትሪ ፓርኩ ሥራ አሥኪያጅ የሽጥላ ሙሉጌታ የግንዛቤ ፈጠራ ሥራዉ በሚጠበቀዉ ደረጃ ባለመኾኑ በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በግዙፍ የግንባታ ቦታዎች...

የጎንደር ኮሪደር ልማት የከተማዋን ታላቅነት የመለሰ መኾኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር...

ጎንደር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተጀመረዉ የኮሪደር ልማት እና የፋሲል አብያተ መንግሥታት እድሳት በተያዘላቸዉ ጊዜ እንዲጠናቀቁ እየተሠሩ ያሉ ተግባራት ተጠናክረዉ ቀጥለዋል። የልማት እንቅስቃሴዉን አስመልክቶ ከፌዴራል፣ ከክልል እና ከከተማ አሥተዳደሩ የተወጣጡ የሥራ ኀላፊዎች...

“ባሕር ዳርን ተወዳዳሪ ከተማ ለማድረግ በጋራ መሥራት ይገባል” ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በልማት ሥራዎች ዙሪያ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት እያደረገ ነው። በውይይቱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ የከተማዋ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።...

በአማራ ክልል ለ4 ሚሊዮን ሕጻናት የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት ሊሰጥ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ ለ4 ሚሊዮን ሕጻናት የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ሊሰጥ መኾኑን ገልጿል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከሕዳር 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ...