የአካል ጉዳተኞች እኩል ተጠቃሚ እንዲኾኑ ሊሠራ ይገባል።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን የአካል ጉዳተኞች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ጌታሰው ፈንታሁን የአካል ጉዳተኞችን እኩል ተጠቃሚ የማድረግ ተግዳሮቶች መኖራቸውን አንስተዋል። አቶ ጌታሰው አካል ጉዳተኞችን የተመለከተ የግንዛቤ ችግሮች መኖራቸውን አንስተው በተለይ በገጠር አካባቢ...

“የሴቶች እና ሕጻናትን ጥቃት አበክረን እንከላከላለን” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ምክንያቶች ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት በአንድ ማዕከል አርፈው አገልግሎት በማግኘት ከጉዳታቸው የሚያገግሙበት ማዕከል በባሕር ዳር ከተማ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ...

ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት አገልግሎት የሚውል ማዕከል በባሕር ዳር ከተማ ሊገነባ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ምክንያቶች ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት በአንድ ማዕከል አርፈው አገልግሎት የሚያገኙበት ማዕከል በባሕር ዳር ከተማ ሊገነባ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ...

“የኮሪደር ልማት የዛሬ ብቻ አይደለም የትውልድም ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በልማት ሥራዎች ዙሪያ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት አድርጓል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ከተማዋን በጋራ የመገንባት ኀላፊነትም ኾነ ግዴታ አለብን ብለዋል። ከተማዋ ውብ ስትኾን አሻራን ማሳረፍ ይገባል...

“የፋሲል አብያተ መንግሥታት ጥገና አንዱ የገነባውን ሌላው ማፍረስን ሳይኾን ማስቀጠል እንደሚገባ የታየበት ነው” አብዱ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የጎንደር ከተማ ኮሪደር ልማት እና የፋሲለደስ ቤተ መንግሥትን እድሳትን ጎብኝተዋል። ጎንደር የነበራትን ሥልጣኔ የሚያሳይ ቅርስ ኾኖ አሁን ላለው ሀገረ...