የኢንቨስትመንት ዘርፍን ለማነቃቃት እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታ ችግር ተጽዕኖ ያሳደረበትን የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለማነቃቃት እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታውቋል። በአማራ ክልል ያጋጠመው የጸጥታ ችግር በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴው ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አሳድሯል፡፡ የምሥራቅ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሦስት ረቂቅ አዋጆችን አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባው ሥስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል። የመጀመሪያው ረቂቅ አዋጅ የኢትዮጵያ ሕንፃዎች ረቂቅ አዋጅ ነው። ...

“ሀገርን ወደ ልዕልና የሚያሸጋግሩ ተተኪ አመራሮችን የማፍራት ጥረታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሀገር በቀል እና ችግር ፈቺ የአመራርነት ብልሃትን የምንቀስምበት እንዲሁም ትብብር እና ወንድማማችነትን የምናጎለብትበት በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች የሚሳተፉበት "ነጸብራቅ የመሪነት ኮንፈረንስ"ን አስጀምረናል ብለዋል፡፡ የነገ መሪዎችን...

ዘሊንክ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለማችን ቁጥር አንድ ሃብታም ኤለን መስክ ንብረት የኾነው ነውራል ሊንክ ኩባንያ የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች ለማገዝ ጭንቅላት ላይ በቀዶ ጥገና የሚገጠም መሳሪያ በሙከራ ደረጃ በካናዳ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃድ...

በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ቀጣና የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ቀጣና የሰላም አስከባሪና የሚሊሻ አባላት ሥልጠና በፍኖተ ሰላም ከተማ እየተሠጠ ነው። የምዕራብ ጎጃም ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ...