በባሕር ዳር ከተማ የ7 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር አስፋልት የማልበስ ሥራ በመፋጠን ላይ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ቀደም ሲል የተጀመሩ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታን አጠናቅቆ ለአገልግሎት ለማብቃት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው አስታውቀዋል። መሰረተ ልማት ባልተዳረሰባቸው...

“ሁሌም ስለሰላም አስፈላጊነት በመነጋገር ልማታችንን እናስቀጥል” የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ

ደሴ: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በወቅታዊ የሰላምና ልማት ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ...

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ከ940 ሚሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ጠቅላላ ትርፍ አገኘ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ አካሂዷል። በጉባዔው የ2016 በጀት ዓመት ባንኩ ያከናወናቸው ጠቅላላ ተግባራት ቀርበዋል። የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን መሪዎች እና ሠራተኞች የባሕር ዳር ከተማ ልማቶችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሚዲያ ለሀገራዊ አንድነት እና ለብሔራዊ ጥቅም" በሚል መሪ ሃሳብ ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን መሪዎች እና ሠራተኞች በባሕርዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በባሕር...

ራሱን “ፋኖ ” እያለ የሚጠራው ቡድን በግዳን ወረዳ የሕዝብ እና የመንግሥት ሃብት ላይ ውድመት...

ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በግዳን ወረዳ ውስጥ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፅንፈኛ ቡድን በተደጋጋሚ የወረዳዋን ዋና ከተማ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በገባበት ወቅት በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገልጿል። ለሕዝብ አገልግሎት የሚሰጡ...