በደብረ ብረሃን ከተማ አሥተዳደር አንደኛ ደረጃ የገበያ ማዕከል ሊገነባ ነው።
ደብረብርሃን: ታኅሣሥ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ ውስጥ አምራቾችን እና ሸማቾችን በቀጥታ የሚያገናኝ 1ኛ ደረጃ የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀመሯል። በግንባታ ማስጀመሪያ መርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የክልሉ ንግድና...
የሰላም አሰከባሪና የሚሊሻ አባላት ሰላምን በዘላቂነት ለማስፈን በቁርጠኝነት ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን አረጋገጡ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምስራቅ ጎጃም ዞን በተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አሥተዳደሮች የሰላም አሰከባሪና የሚሊሻ አባላትን አሠልጥኖ እያስመረቀ ነዉ።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ ለተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሲወስዱ የነበሩ አዲስና ነባር...
ወጣቶች ዛሬን የሚገነቡ እና ነገን የሚረከቡ በመሆናቸው በመልካም ሰብዕና መገንባት ይገባል።
ደብረ ማርቆስ፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋማት ባላቸው የሥነ-ምግባር መርሆዎች እና ሊገነቡት ባስቀመጡት እሴት መሰረት ተገቢ አገልግሎት በመስጠት ብልሹ አሠራርን ለመቀነስ ሊሠሩ ይገባል ሲሉ የምስራቅ ጎጃም ዞን ፍትሕ መምሪያ ኀላፊ አበበ...
ማር ከመስጠት ያለፈው የንቦች ፋይዳ!
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ንቦች ከተለመደው የማር እና ሰም ምርት ባለፈ የዕጽዋትን ሽፋን በመጨመር፣ ጎርፍን በመቀነስ፣ የአፈር መሸርሸርን በመከላከል እና የውኃ ሥርገትን በመጨመር ለተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ፋይዳቸው የጎላ ነው። የንብ ማነብ ሥራ...
በማኅበረሰቡ ላይ የሚደርሰውን በደልና ግፍ ለመከላከል ዝግጁ መኾናቸውን ሚሊሻዎች ገለጹ።
ጎንደር፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ፣ ታች አርማጭሆና ማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳዎች የሚገኙ ሚሊሻዎች ወደ ሥልጠና ማዕከላት ገብተዋል። ወደ ሥልጠና የገቡ ሚሊሻዎች በማኅበረሰቡ ላይ የሚደርሰዉን በደል እና ...








