በአንጎለላ እና ጠራ ወረዳ ወታደራዊ ሥልጠና የወሰዱ ሚሊሻዎች ተመረቁ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ሲያሠለጥናቸው የነበሩ 1ኛ ዙር ሚሊሻ ሠልጣኞችን አስመርቋል። የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅ የወታደራዊና የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ከወረዳው የተለያዩ...

በሰሜን ጎንደር ዞን ለሚሊሻ አባላት ወታደራዊ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በደባርቅ ከተማ አሥተዳደር ለሚገኙ ነባርና አዳዲስ የሚሊሻ አባላት በዞኑ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ወታደራዊ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። በሥልጠናው ማስጀመሪያ የተገኙት...

በደብረ ብረሃን ከተማ አሥተዳደር አንደኛ ደረጃ የገበያ ማዕከል ሊገነባ ነው።

ደብረብርሃን: ታኅሣሥ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ ውስጥ አምራቾችን እና ሸማቾችን በቀጥታ የሚያገናኝ 1ኛ ደረጃ የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀመሯል። በግንባታ ማስጀመሪያ መርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የክልሉ ንግድና...

የሰላም አሰከባሪና የሚሊሻ አባላት ሰላምን በዘላቂነት ለማስፈን በቁርጠኝነት ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን አረጋገጡ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምስራቅ ጎጃም ዞን በተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አሥተዳደሮች የሰላም አሰከባሪና የሚሊሻ አባላትን አሠልጥኖ እያስመረቀ ነዉ። በምስራቅ ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ ለተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሲወስዱ የነበሩ አዲስና ነባር...

ወጣቶች ዛሬን የሚገነቡ እና ነገን የሚረከቡ በመሆናቸው በመልካም ሰብዕና መገንባት ይገባል።

ደብረ ማርቆስ፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋማት ባላቸው የሥነ-ምግባር መርሆዎች እና ሊገነቡት ባስቀመጡት እሴት መሰረት ተገቢ አገልግሎት በመስጠት ብልሹ አሠራርን ለመቀነስ ሊሠሩ ይገባል ሲሉ የምስራቅ ጎጃም ዞን ፍትሕ መምሪያ ኀላፊ አበበ...