ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የልማት...

“የጸረ-ሙስና ትግልን ውጤታማ አድርጎ የበለጸገች ሀገር ለመገንባት ሥነ ምግባር እና ሥርዓትን አስማማተው የያዙ ወጣቶችን...

ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ይህን ያሉት በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ባለው 21ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ ነው። የጸረ-ሙስና ትግልን ውጤታማ አድርጎ የበለጸገች ሀገር ለመገንባት ለምናደርገው ጥረት እና ለዚህ መሻታችን ሥነ ምግባር...

በደብረ ማርቆስ ከተማ የተገኘዉን አንፃራዊ ሰላም በመጠቀም ለኢንሸስትመንት ሥራው ምቹ ኹኔታ እየተፈጠረ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ታኅሳስ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተገኘዉን አንፃራዊ ሰላም በመጠቀም ለአልሚ ባለሀብቶች ምቹ ሁኔታ እየፈጠረ መሆኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳድር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታውቋል። በክልሉ የተከሰተው የሰላም እጦት አልሚ ባለሃብቶች የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለመፍታ...

ዓለም አቀፉ የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በተገኙበት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በተገኙበት 21ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ በአዲስ አበባ የአድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ...

በአንጎለላ እና ጠራ ወረዳ ወታደራዊ ሥልጠና የወሰዱ ሚሊሻዎች ተመረቁ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ሲያሠለጥናቸው የነበሩ 1ኛ ዙር ሚሊሻ ሠልጣኞችን አስመርቋል። የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅ የወታደራዊና የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ከወረዳው የተለያዩ...