የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ባሕር ዳር ገቡ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስትሯ ባሕር ዳር ደጅአዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ...

የጤና ችግሮችን በምርምር ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፍ የጤና ምርምር ጉባኤ በባሕርዳር ሊያካሂድ ነው። ጉባዔው የተዘጋጀው በአማራ ክልል ከሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ጋር በጋራ በመተባበር ነው። ...

ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እንደ ሀገር ዘርፈ ብዙ ጉዳት እያስከተሉ መኾኑ ተጠቆመ።

ደብረ ብርሃን፡ ታኅሳስ 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ የምክክር መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ አካሂደዋል። ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እንደ ሀገር የሚያደርሱት ማኅበራዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና ኢኮኖሚ ጫና...

ከመንግሥት ጎን በመሆን የአካባቢያቸውን ሰላም እንደሚያስከብሩ የመካነ ሰላም ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።

ደሴ፡ ታኅሳስ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" የነዋሪዎች ውይይት በደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ አሥተዳደርና እና በቦረና ወረዳ ተካሂዷል። በውይይቱ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳደሪ አሊ መኮንን ፣ በብልፅግና ፓርቲ...

በአውሮፓ ኅብረት የሚደገፍ የ2 ሚሊዮን ዩሮ የሰላም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በአማራ፣ በትግራይ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተግባራዊ የሚሆን በአውሮፓ ሕብረት 2 ሚሊዮን ዩሮ የሚደገፍ የሰላም ግንባታ ፕሮጀክትን ዛሬ በአዲስ አበባ ይፋ አድርጓል። ፕሮጀክቱ ወጣቶች የሰላም ግንባታን ባሕል...