የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በባሕር ዳር ከተማ የጤና ተቋማትን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በባሕር ዳር ከተማ የጤና ተቋማትን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ ...

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ማነቆ እየፈታ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር እየተተገበረ ያለው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እንዲነቃቃ፣ የማምረት አቅሙ እንዲያድግ እና ከውጭ የሚገቡ ምርቶች በሀገር ውስጥ ምርቶች እንዲተኩ እያደረገ ነው። ይህ ንቅናቄ በአማራ ክልልም...

የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፍ የጤና ምርምር ጉባዔ እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 3ኛው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የጤና ምርምር ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። ጉባኤውን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና በአማራ ክልል...

“ሥምምነቱ ሀገራችን በሰላማዊ መንገድ የባሕር በር ለማግኘት ለምታደርገው ጥረት የጎላ ሚና ይጫዎታል” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን አደራዳሪነት በአንካራ የተካሄደው የኢትዮጵያና የሶማሊያ ድርድር የጋራ አሸናፊነት የታየበት መሆኑ ሀገራችን ለጋራ ሰላምና ልማት ከሶማሊያ ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ያስመሰከረ ነው ብለዋል በማኅበራዊ...

“ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መልእክት በላሊበላ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ቅርስ የሆነው የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት መገኛ የሆነችው የላሊበላ ከተማ ሕዝብ ዓላማው ሰላምን ማስፈን የሆነ ሰልፍ እያካሄደ ነው። የኑሮ መሠረቱ እና ኅልውናው በቅርሱ ላይ የተመሠረተው...