የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕላዊ የእርቅ ሥርዓት ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕላዊ የእርቅ ሥርዓት፣ በፍርድ ቤት መር አሠያሚነት እና በግልግል ዳኝነት ዙሪያ ያተኮረ የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል...
ተመድ የአንካራው ስምምነት በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት ለማምጣት የሚያስችል መልካም እርምጃ መሆኑን ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት እና ተቋማት የአንካራው ስምምነት በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት ለማምጣት የሚያስችል መልካም እርምጃ መሆኑን አስታውቀዋል። በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን...
ዘላቂ ሰላም ለመገንባት እና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር የሁሉም ድርሻ ወሳኝ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር ደረጃ ዘላቂ ሰላም ለመገንባት እና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን አጠናክሮ ለማስቀጠል ሁሉም የበኩሉን ሚና መወጣት እንደሚገባው የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገልጸዋል።
የሰላም ሚኒስቴር...
አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት እንደሚሠሩ የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አስታወቁ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የስልጣን ዘመናቸው ከመጠናቀቁ በፊት አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫዎች እንደሚኖሯት እንደሚሠሩ ገልጸዋል።
ስልጣናቸው በፈረንጆቹ 2026 ታሕሳስ የሚጠናቀቀው አንቶኒዮ ጉተሬስ...
“ቅንጅትና ትብብር ለጤናው ዘርፍ አስፈላጊ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 3ኛው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የጤና ምርምር ጉባኤ በባሕርዳር እየተካሄደ ነው። ጉባኤውን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት...








