የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በግልግል ዳኝነት ምንነት እና አፈጻጸም ዙሪያ ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እንደሀገር በዳኝነት እና በፍትሕ ስርዓቱ ላይ የተጀመረውን የሪፎርም ስራ መነሻ በማድረግ ክልል አቀፍ የዳኝነት እና የፍትሕ አገልግሎቱ ላይ ሁሉ አቀፍ የለውጥ ሥራዎችን በማከናወን...

የግብርና ሥራዎች በሜካናይዜሽን የተደገፉ መኾናቸው የተሻለ ምርት ለማምረት እንደሚያግዝ ተገለጸ።

ደሴ: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ የልማት ቱሩፋት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በዞኑ በሚገኙ አካባቢዎች የበጋ መስኖ ስንዴን ጨምሮ የተለያዩ የግብርና ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። በወረዳው በሌማት ትሩፋት...

ዘመናዊ የሕጻናት ጥበቃ መረጃ አያያዝን ለማጠናከር ሁሉም ኀላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለችግር ተጋላጭ ህጻናት ሁሉን አቀፍ ምላሽ ለመስጠት ያስችላል የተባለውን በኤሌክትሮኒክስ የታገዘ ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት በይፋ ሥራ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥርዓቱ ለችግር...

በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ለማቋቋም እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሥራ አሥፈጻሚዎች እና የሥራ አመራር ቦርድ አባላት በቢዝነስ የአመራር ጥበብ ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ሥልጠና እና የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ርእሰ...

የልማት ድርጅቶች ከኪሳራ ወጥተው ትርፋማ እንዲኾኑ አድርጎ ማደራጀት ይገባል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች አስተዳደር ለሥራ አሥፈጻሚዎች እና የሥራ አመራር ቦርድ አባላት በቢዝነስ የአመራር ጥበብ ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ሥልጠና እና የልምድ ልውውጥ መድረክ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ...