ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃ በገንዳ ውኃ ከተማ ተያዘ፡፡
ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር በሕገ ወጥ መንገድ እቃ ጭኖ የነበረ አንድ የደረቅ ጭነት አይሱዙ መኪና በጥቆማ በጸጥታ ኀይሎች መያዙን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት...
በባሕር ዳር ከተማ የባጃጅ መለያ “ባር ኮድ” መሰጠት ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በባጃጆች አማካኝነት የሚፈጸምን ወንጀል ለመከላከል የሚያስችል የመለያ "ባር ኮድ" መስጠት መጀመሩን ከተማ አሥተዳደሩ አስታውቋል። የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በከተማዋ ከ10...
ለሰላም እና ለልማት በትጋት በመሥራት ኅብረተሰብን ማገልገል ይገባል” ሙሉቀን ሰጥዬ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተጀመረው በሕትመት ሚዲያው በበኩር ጋዜጣ ነበር። ታኅሳስ 7 1987 ዓ.ም በአማራ ክልል ማስታወቂያ ቢሮ ሥር በአንድ የሥራ ሂደት ሥር መታተም የጀመረችው በኩር ጋዜጣ ዝግጅት...
ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ከእስራኤል ባለሃብቶች ጋር እየተወያዩ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ከእስራኤል ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ...
ዘላቂ ሰላምን ለማፅናት የሴቶች ተሳትፎ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ።
እንጅባራ: ታኅሣሥ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ "ሴት የሰላም እናት"በሚል መሪ ሃሳብ ሴቶች ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ በሚኖራቸው ሚና ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
የውይይቱ ተሳታፊዎችም ከአንድ ዓመት በላይ የዘለቀው የፀጥታ ችግር በሴቶች ላይ ተደራራቢ...








