ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ከተማዋ የደረሰባት መከራ እንደሚበቃ እና ሁሉም ለሰላም ከልቡ እንዲሠራ ተቀዳሚ ምክትል...

ወልድያ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የመንግሥት ሠራተኞች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች እና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በወልድያ ከተማ ተካሂዷል። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

“በመንግሥት በኩል ለሰላም፣ ለውይይት እና ድርድር የምትጠልቅ ጀምበር እንደሌለችም ደጋግመን ማረጋገጥ እንወዳለን” አቶ አደም...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ዛሬ በመላው አማራ ክልል የተካሄዱ ሕዝባዊ የሰላም ሰልፎችን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል። ዛሬ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሕዝቡ በነቂስ በመውጣት...

የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን በመደገፍ፣ ጽንፈኝነትን በመቃወም ለሰላም ያላቸውን ቁርጠኛነት በሰላማዊ ሰልፍ...

ሰቆጣ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰልፈኞቹም የተለያየ መልዕክት ያላቸው መፈክሮችን አሰምተዋል። መፈክሮቹም "ለአማራ ሕዝብ ሰላም እንጂ ጦርነት አይገባውም፤ ታሪካችንን ማስቀጠል እንጂ እርስ በርስ እየተገዳደልን ታሪክ አናበላሽ፤ መንግሥት ሰላማችንን ሊጠብቅ ይገባል፤ እኛ ከሰላም ጎን ነን፣...

በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 9/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተለየዩ ከተሞች የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የክልሉ ፖሊስ ባወጣው መግለጫ የአማራ ክልል ሕዝብ ለዓመታት የተደቀነበትን የሰቆቃ ቀንበር የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ "ሰላም ለሁሉም፤...

“መንግሥት ሁልጊዜም ቢኾን ለሰላም በሩ ክፍት ነው፤ ትጥቅ ያነሱ ቡድኖች አሁንም ቢኾን ወደ ሰላማዊ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በአማራ ክልል እየተካሄዱ የሚገኙ ሕዝባዊ የሰላም ሰልፎችን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል። ዛሬ በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች፣ የገጠር ወረዳዎች እና...