ማኅበረሰቡ በሰላም ወጥቶ እንዲገባና ሰላም እንዲሰፍን ሁሉም ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አሥተዳደር የሞጣ ከተማ እና የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ነዋሪዎች "ጦርነት ይብቃ" በሚል መሪ መልእክት ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። "ሰላም በጋራ...

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባንጃ ወረዳ መንግሥት እየወሰደ ያለውን ሕግ የማስከበር እርምጃ የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ...

እንጅባራ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓም (አሚኮ) በሰልፉ የሃይማኖት አባቶች፣ ፈረሰኞች፣ ተማሪዎች እና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። የባንጃ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት እንደዘገበው መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያቀርበውን የሰላም ጥሪ እንደግፋለን!! ለክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይኾን ሰላም እና ልማት ነው!! መንግስት...

“ሰላምን በትጋት ማጽናት የሰው ልጆች ሚና ነው” አቶ አሸተ ደምለው

ሁመራ፡ ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን "ግጭት እና ጦርነት በቃን! ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በሰቲት ሑመራ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰለፍ ተካሂዷል። የዞኑ ዋና...

የሰላም እጦት ችግሩ ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኝ የመካነ ሰላም ከተማ እና የቦረና ወረዳ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ደሴ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የመካነ ሰላም ከተማ እና የቦረና ወረዳ ነዋሪዎች በክልሉ የተፈጠረውን የሰላም እጦት ችግር የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያደርገውን የሰላም ጥሪ በመደገፍ በክልሉ የተከሰተው የሰላም እጦት...

“ሕዝቡ ሰላምን አጥብቆ የሚሻ በመኾኑ መልዕክቱን በአደባባይ ለዓለም አሳውቋል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር

ደብረ ማርቆስ:ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሚገኙ ከተሞች የተካሔዱ የድጋፍ ሰልፎች በሰላም መጠናቀቃቸው ተገልጿል። በክልሉ የተፈጠረው ችግር በሕዝቡ ላይ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ ከመፍጠሩ ባሻገር የሰብዓዊ ጉዳትንም አስከትሏል። ይህን የሚያወግዝ እና ሰላም እንዲሰፍን...