ከ10 ሺህ በላይ ለኾኑ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠሩን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አምስት ወራት ከ10 ሺህ በላይ ለኾኑ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠሩን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ አስታውቋል፡፡ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሥራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት...

“ሕዝቡ የደገፈው ሰላምን ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫውም በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ሰላማዊ ሰለፍ መካሄዱን ተናግረዋል። ሰለማዊ ሰልፉ ግጭት በቃን፣ የምንፈልገው ሰላምና ልማት...

“ከጦርነት ያተረፍነው ሞት እና ውድመት ነው” የወግዲ ወረዳ ነዋሪዎች

ደሴ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከጦርነት እና ግጭት ሞት እና ውድመት እንጅ ያገኙት ጥቅም እንደሌለ በደቡብ ወሎ ዞን የወግዲ ወረዳ ነዋሪዎች ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ ገልጸዋል። በክልሉ ሰላም እንዲሰፍን እና የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ነው ሰላማዊ ሰልፈኞቹ...

“ሕዝባችን የፅንፈኛን ድርጊትና ሃሳብ በአደባባይ ማውገዙን ከልብ እናመሠግናለን፤ የሰጠውን የሰላም ጥሪም ከልብ እናዳምጣለን፤ ዛሬም...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በአማራ ክልል ከተሞች የደረገውን ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በማስመልከት በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል። አቶ ይርጋ በመልእክታቸው...

“የሕዝቡ ጥያቄ እና የመንግሥት ፍላጎት አንድ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በአማራ ክልል ሁሉም አካባቢዎች ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። በስኬት የተጠናቀቀውን ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ አስመልክተው የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) መልዕክት አስተላልፈዋል። የሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ መልዕክት መንግሥት...