ተዳክሞ የቆየውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማነቃቃት እየተሠራ መኾኑን በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ወረዳ አስታወቀ።

ደባርቅ: ታኅሣሥ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀዛቀዘ የመጣውን የቱሪዝም መስክ ለማነቃቃት ያለመ መድረክ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ባሕል እና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት ተካሂዷል። በመድረኩ ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና...

በበጀት ዓመቱ የታቀደውን የሥራ ዕድል ፈጠራ ለማሳካት እየሠራ መኾኑን የሥራ እና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ፖሊቴክኒክ ክሌጅ ለሥራ ፈላጊዎች የሥራ እና የክህሎት ሥልጠና እየሠጠ ነው። የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አማረ ዓለሙ እንዳሉት በቢሮው ትኩረት ተሰጥቶ ከሚሠሩ...

ፍትሐዊ እና ሚዛናዊ አሠራርን በመከተል ሙስናን መታገል ይገባል፡፡

ገንዳ ውኃ: ታኅሳስ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፍትሐዊ እና ሚዛናዊ አሠራርን በመከተል ሙስናን መታገል እንደሚገባ የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አብዱልከሪም ሙሐመድ ገለጹ፡፡ በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር በዓለም አቀፍ ለ21ኛ...

የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ መፈቀዱ አዲስ ምዕራፍ እንደኾነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ መፈቀዱ ለኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኀላፊ ቢልለኔ ስዩም ገልጸዋል። ኀላፊዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት ጹሑፍ እየተከናወነ ያለው...

ተስፋ ያለው የፍራፍሬ ልማት በደቡብ ወሎ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምግብ ራስን መቻል የሕዝብን መሠረታዊ ፍላጎት ከማሟላት ባለፈ የሀገርን ክብርም ማስጠበቅ ነው። በምግብ ራስን ለመቻል እና የሥርዓተ ምግብ ለውጥ ለማምጣት ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ ደግሞ የፍራፍሬ ልማት አንዱ...