የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ የብረት ኢንዱስትሪ መንደር የሚገኘውን ስቲሊ አር. ኤም. አይ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር (STEELY RMI P.L.C) የብረታብረት ማምረቻ ፋብሪካን ጎብኝተናል። ፋብሪካው ዘመናዊ የዲጂታል አሠራርን እና የታዳሽ ኃይልን በመጠቀም ከዚህ ቀደም ይጣሉ የነበሩ የብረት...

“አደጋን መከላከል የሚቻለው ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀንን እያከበረ ነው። የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀኑ "ከአደጋ ለጸዳ የወደፊት ሕይዎት ወጣቶችን ለማጠናከር እና ለማብቃት...

ተዳክሞ የቆየውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማነቃቃት እየተሠራ መኾኑን በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ወረዳ አስታወቀ።

ደባርቅ: ታኅሣሥ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀዛቀዘ የመጣውን የቱሪዝም መስክ ለማነቃቃት ያለመ መድረክ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ባሕል እና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት ተካሂዷል። በመድረኩ ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና...

በበጀት ዓመቱ የታቀደውን የሥራ ዕድል ፈጠራ ለማሳካት እየሠራ መኾኑን የሥራ እና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ፖሊቴክኒክ ክሌጅ ለሥራ ፈላጊዎች የሥራ እና የክህሎት ሥልጠና እየሠጠ ነው። የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አማረ ዓለሙ እንዳሉት በቢሮው ትኩረት ተሰጥቶ ከሚሠሩ...

ፍትሐዊ እና ሚዛናዊ አሠራርን በመከተል ሙስናን መታገል ይገባል፡፡

ገንዳ ውኃ: ታኅሳስ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፍትሐዊ እና ሚዛናዊ አሠራርን በመከተል ሙስናን መታገል እንደሚገባ የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አብዱልከሪም ሙሐመድ ገለጹ፡፡ በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር በዓለም አቀፍ ለ21ኛ...