የውኃ እና የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ መሠረተ ልማትን አቀናጅቶ በመሥራት የማኅበረሰቡን ጤናማ ኑሮ ለማሻሻል ጥረት...
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ እየተገነባ የሚገኘው ዘመናዊ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ፕሮጀክት በክልል እና በከተማው ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተጎብኝቷል። በጉብኝቱ ላይ የፕሮጀክቱን ግንባታ በቀጣይ...
”ዲጂታላይዜሽንን በመተግበር እና የሠራተኞችን ችግር በመቅረፍ አበረታች ሥራዎችን ተመልክተናል” የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴዎች ቡድን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የርዕሰ መሥተዳደር ጽሕፈት ቤት ሥራዎችን ምልከታ አድርጓል። በምልከታው ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የፍርድ ቤቶች እና የፍትሕ ሥርዓቱን...
“የአፈር አሲዳማነትን የመከላከሉ ሥራ በዕውቀት መመራት አለበት” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ደሴ: ታኅሣሥ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰብል ምርት እና ምርታማነትን በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንስ ከሚያደርጉ ምክንያቶች መካከል የአፈር አሲዳማነት አንዱ ነው። በኢትዮጵያ በአሲዳማነት የተሸፈነ የእርሻ መሬት ከ16 ሚሊዮን በላይ ሄክታር ይሸፍናል። እንደ አማራ ክልል ደግሞ ከ1...
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ዞን ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ዞን የተጀመረው ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ በሕዝባዊ ሰልፉ ከክልሉ መንግሥት ጋር ስምምነት በመፈጸም ሰላም እንዲሰፍን ቁርጠኝነታቸው ላሳዩ የታጠቁ ኃይሎች...
መሪዎች በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገነባውን ዘመናዊ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ፕሮጀክት እየተመለከቱ ነው።
ደብረ ብርሃን:ታኅሣሥ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ እየተገነባ የሚገኘውን ዘመናዊ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ፕሮጀክት የሥራ እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው።
በምልከታው ላይ የክልል እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የአማራ ክልል ውኃ...








