ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በጎርጎሬስያውያን የዘመን ቀመር የልደት በዓልን ለሚያከብሩ ወገኖች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በጎርጎሬስያውያን የዘመን ቀመር የልደት በዓልን ለሚያከብሩ ወገኖች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት መልካም የልደት እና የአዲስ ዓመት በዓል እንዲኾንላቸው ተመኝተዋል፡፡...

በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ የተመረቁ የሚሊሻ አባላት ሕዝብን ሊያገለግሉ እንደሚገባ ተገለጸ።

ደባርቅ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ በንድፈ ሃሳብ እና በተግባር የታገዘ ሥልጠና ሲከታተሉ የቆዩ የሚሊሻ አባላት ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው ተመርቀዋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ የመከላከያ ሠራዊት መሪዎችን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ የመንግሥት የሥራ...

መጭው የጥምቀት በዓል ለንግዱ እንቅስቃሴ የሚኖረውን በጎ እድል በአግባቡ መጠቀም ይገባል።

ጎንደር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በቀልጣፋ ንግድ ሂደት እና የሚታዩ ክፍተቶችን መሙላት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማዋ ነጋዴዎች ጋር እየመከረ ነው። በውይይቱ የመክፈቻ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ ኢንዱስትሪ እና...

በ148 የመስኖ ፕሮጀክቶች ከ48 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ እየለማ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግንባታቸዉ የተጓተቱ ነባር የመስኖ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ወደ ሥራ ለማስገባት ጥረት እየተደረገ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን መስኖ እና ቆላማ አካባቢወች ልማት መምሪያ አስታውቋል፡፡ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ዉጤታማ ለማድረግ...

በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ ድርጊቶችን ለመከላከል በቅንጅት እየተሠራ ነው፡፡

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ማኅበረሰቡ የሰላም ባለቤት በመኾን አካባቢውን በንቃት ተደራጅቶ እንዲጠብቅ አሳስቧል። የተከሰተውን የሰላም እጦት እንደምክንያት በመጠቀም በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚፈጸሙ ወንጀሎች በማኅበረሰቡ...