ከኮረም – ሰቆጣ – ትያ የመንገድ ጥገና እየተካሄ ነው።
ሰቆጣ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት ከፍተኛ ጥረት ከኮረም - ሰቆጣ - ትያ ያለው የጠጠር መንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራ እየተካሄደ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር መንገድ መምሪያ አስታውቋል። በዋግ ኽምራ...
ሕገ ወጥ ንግድ በሕጋዊው ንግድ ላይ ተጽዕኖ ፈጥሯል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 በአነስተኛ ንግድ ሥራ ተሰማርታ የምትገኘው ዓለም ደባልቄ ገበያዋ ቀዝቃዛ መኾኑን ትናገራለች፡፡ የግብርን ተገቢነት የምታምነው ዓለም በአዲስ የተጠናውን የቁርጥ ግብር ለመክፈል ሕገወጦች ችግር እንደኾኑባቸው...
ፀጋዎችን አሟጦ በመጠቀም የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ።
እንጅባራ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የደለቡ እንስሳት እና የእንስሳት ተዋፅኦዎች ዐውደ ርዕይ ተካሂዷል። በዐውደ ርዕዩ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከፍተኛ መሪዎች፣ ከወረዳዎች እና ከከተማ አሥተዳደሮች የተውጣጡ በዘርፉ...
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በጎርጎሬስያውያን የዘመን ቀመር የልደት በዓልን ለሚያከብሩ ወገኖች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በጎርጎሬስያውያን የዘመን ቀመር የልደት በዓልን ለሚያከብሩ ወገኖች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት መልካም የልደት እና የአዲስ ዓመት በዓል እንዲኾንላቸው ተመኝተዋል፡፡...
በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ የተመረቁ የሚሊሻ አባላት ሕዝብን ሊያገለግሉ እንደሚገባ ተገለጸ።
ደባርቅ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ በንድፈ ሃሳብ እና በተግባር የታገዘ ሥልጠና ሲከታተሉ የቆዩ የሚሊሻ አባላት ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው ተመርቀዋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ የመከላከያ ሠራዊት መሪዎችን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ የመንግሥት የሥራ...








