“ከተሜነት መጭውን ዘመን የዋጀ እንድኾን ተደርጎ እየተሠራ ነው”አሕመድን ሙሐመድ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ፣ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች ጋር በመኾን እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን እንደጎበኙ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ...

“ብልጽግና ፓርቲ ለሕዝብ ቃል በገባው መሰረት በዘላቂ ሰላም ግንባታና አካታች ልማት ስኬቶችን አስመዝግቧል” ተመሥገን...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ለሕዝብ ቃል በገባው መሰረት በዘላቂ ሰላም ግንባታና አካታች ልማት አበረታች ስኬቶችን ማስመዝገቡን የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ...

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ በቡግና ወረዳ ለተቸገሩ ወገኖች 5 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክሲዮን ማኅበር በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ ለተቸገሩ ወገኖች 5 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የደብረ ብርሃን ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ፕላንት ማናጀር ደረጀ...

የሰላም ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለሀገራዊ ሰላም በትብብር እንደሚሠሩ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ (ዶ.ር) ከምክር ቤቱ መሪዎች እና የሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ትውውቅ እና ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ላይ የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ (ዶ.ር) ለችግሮች መፍቻ የሚኾን...

“የብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ከጥር 23 እስከ 25 /2017 ዓ.ም ይካሄዳል “አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ 25 /2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና ዋና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ ተናግረዋል። በአንደኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ የተቀመጡ አቅጣጫዎች እና...