የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ሲመክር የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ...

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ተግባራትን በቴክኖሎጅ ለመደገፍ እየተሠራ ነው።

ደሴ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት የዞኖችን የአራት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። ባለፉት አራት ወራት ውስጥ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ 91 በመቶ ማከናወን መቻሉን የደሴ ከተማ...

የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ

በበረሃማ የክልሉ አካባቢዎች ያለውን የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ለማሻሻል እየሠራ ነው። ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተተገበሩ ያሉ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ያሉበትን አፈጻጸም ለማሻሻል ያለመ የመስክ ጉብኝት...

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሕዝቡን ሕይዎት ለማሻሻል እንዲሠሩ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር ከ47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በ2017 በጀት ዓመት የሚተገበር ቁልፍ የአፈጻጸም ውል ተፈራርሟል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በስምምነቱ ወቅት እንደገለጹት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሠሯቸው ምርምሮች እና...

”ሙስና እየከፋ ሄዶ ሀገር ማፍረስ ደረጃ ከመድረሱ በፊት በትኩረት ሊሠራበት ይገባል” ደሴ ጥላሁን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን፣ ፖሊስ ኮሚሽን እና ፍትሕ ቢሮ ቅንጅታዊ አሠራርን በማጠናከር ሙስናን ለመታገል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ ተቋማቱ ከሙስና አኳያ የሠሯቸውን ሥራዎች...