የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በበጎ አድራጎት ሥራቸው በዓለም ዙሪያ ዝናን ያተረፉት 39ኛው የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2022 የዓለም የሰላም ኖቤል ተሸላሚው እና በአሜሪካ...

የተማሪዎችን መጻሕፍት በእሳት ማቃጠል ለምን አስፈለገ፤ ትርጉሙስ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትውልድ የሚወጣበትን፣ የሀገር መጻዒ እድል የሚወሰንበትን፣ እውቀት የሚገበይበትን መጽሐፍ ማቃጠል ለምን አስፈለገ? ለሕዝብ መቆርቆር ሃብቱን እና ንብረቱን ማጥፋት፣ የልጆቹን ተስፋስ መቀማት ነውን? በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ የተማሪዎቹ...

የጥምቀት በዓል በጎንደር በሰላም እንዲከበር ማድርግ የሁሉም ኀላፊነት መኾኑ ተገለጸ።

ጎንደር : ታኅሣሥ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በጎንደር ሲከበር ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይኾኑ ዓለም አቀፍ እንግዶች የሚታደሙበት በዓል ነው። በዓሉን ሰላማዊ በኾነ መንገድ ለማክበር የሚያስችል ምክክር በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። የጎንደር...

“ከጥር ወር ጀምሮ የማኅበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት ምዝገባ ይጀመራል” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2016 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 ዓ.ም የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። ''እንደ አቅሜ አዋጣለሁ እንደ ህመሜ እታከማለሁ'' በሚል መሪ መልዕክት ነው የአፈጻጸም እና የንቅናቄ...

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተደራራቢ ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦችን በዕድሜ ልክ...

ሁመራ፡ ታኅሳስ 19/04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀን 14/04/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተክላይ ፀጋይ የተባለን ወጣት በማገት፤ ከቤተሰቡ ገንዘብ በመቀበል እና ግድያ በፈፀሙ ሁለት ወንጀለኞች ላይ...