የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በኢትዮጵያ ሊደረግ ለታሰበው የሽግግር ፍትሕ ግንዛቤ ለመፍጠር እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በተለያዩ አካባቢዎች የሚታየውን የሰላም እጦት ለመፍታት ያለመ “የሽግግር ፍትሕ አሥተዳደሮች” ለባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ጀምሯል። ዓለም አቀፍ የሽግግር ፍትሕ ዓላማዎችን እና መርኾችን በመገንዘብ በኢትዮጵያ...

“ብዝኀ የማዕድን ሀብት ፍለጋ እና የማምረት ሂደት ትኩረት እየተሰጠው ነው” ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ተረስቶ የቆየውን የማዕድን ጸጋ በመግለጽ የሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ምሰሶ እንዲሆን ማድረጉን የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ ገልጸዋል። ሚኒስትሩ በብልጽግና ፓርቲ አንደኛ...

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በበጎ አድራጎት ሥራቸው በዓለም ዙሪያ ዝናን ያተረፉት 39ኛው የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2022 የዓለም የሰላም ኖቤል ተሸላሚው እና በአሜሪካ...

የተማሪዎችን መጻሕፍት በእሳት ማቃጠል ለምን አስፈለገ፤ ትርጉሙስ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትውልድ የሚወጣበትን፣ የሀገር መጻዒ እድል የሚወሰንበትን፣ እውቀት የሚገበይበትን መጽሐፍ ማቃጠል ለምን አስፈለገ? ለሕዝብ መቆርቆር ሃብቱን እና ንብረቱን ማጥፋት፣ የልጆቹን ተስፋስ መቀማት ነውን? በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ የተማሪዎቹ...

የጥምቀት በዓል በጎንደር በሰላም እንዲከበር ማድርግ የሁሉም ኀላፊነት መኾኑ ተገለጸ።

ጎንደር : ታኅሣሥ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በጎንደር ሲከበር ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይኾኑ ዓለም አቀፍ እንግዶች የሚታደሙበት በዓል ነው። በዓሉን ሰላማዊ በኾነ መንገድ ለማክበር የሚያስችል ምክክር በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። የጎንደር...