“ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል” ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወደብ አጠቃቀም እና በሌሎች የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን...

“ሕዝቡ ልጆቼ እንዳይማሩ የሚከለክል ሁሉ ጠላቴ ነው ሊል ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የትምህርት ተቋማት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል፡፡ ተማሪዎቹ ከትምህርት ገበታ ውጭ የኾኑ ለቀናት፣ ለሳምንታት እና ለወራት ብቻ...

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በዶራሌ ሁለገብ ወደብ ተገኝቶ የ2017/18 የአፈር ማዳበሪያ ኦፕሬሽን...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ እና ተርሚናልን ጎብኝቷል። ልዑኩ በወደቡ ያለውን አጠቃላይ የገቢ እና ወጪ ምርት ሂደት ተመልክቷል። የልዑካን ቡድኑ አባላት በጉብኝቱ ወቅት...

ለሽግግር ፍትሕ ስኬታማነት ሁሉም አካል ድርሻ አለው” የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ “የሽግግር ፍትሕ አሥተዳደር” በሚል መሪ ሃሳብ ለባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየሰጠ ነው። የሽግግር ፍትሕ ዓላማዎችን እና መርኾዎችን በመገንዘብ በኢትዮጵያ ሊደረግ ለታሰበው የሽግግር ፍትሕ...

“ብሔራዊ ቤተ-መንግስሥቱ የታሪካችን መድብል፣ የተጋድሏችን እና የድሎቻችን ድርሳን ነዉ” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ቤተ መንግሥት ታደሶ ለዕይታ ክፍት ኾኗል። ቤተ-መንግሥቱ በብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት፣ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና በተጋባዥ እንግዶች ተጎብኝቷል። በጉብኝቱ የተገኙት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ "ቤተ-መንግሥቱ...