የመፍትሄዎች ሁሉ መንገድ!
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሥራየ ይናገር እንጅ እኔ በየሚድያው አልናገርም የሚለው በሳል ጸሐፊ አሌክስ አብርሐም ለንባብ የተለየ አቋም ያለው የጥበብ ሰው ነው። በአንድ ወቅት ከጋዜጠኛ ሰይፍ ፈንታሁን ጋር ባደረጋት ብቸኛ የሚድያ ንግግር...
በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ...
ፓርቲያችን ብልፅግና ትላንት የስርዓተ መንግስት አስተዳደራችን አንድ አካል ሆነው ካለፉ ልንቀይራቸው ከማንችላቸው ታሪኮች ጋር ፈፅሞ ፀብ የለውም።
በመርህ ደረጃ ከትላንት ተምሮ፣ዛሬን አሳምሮ፣ነገን የተሻለ ማድረግን በማመን የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በመትጋት ላይ ይገኛል።
የብሔራዊ ቤተመንግስት እድሳት...
በበዓል ምክንያት ወደ ላሊበላ እና ጎንደር ከተማ የሚያደርገውን በረራ እንደሚያሳድግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጭዎቹ ሳምንታት የሚከበሩትን የገና እና የጥምቀት በዓላትን አስመልክቶ የደንበኞችን ፍላጎት መሠረት በማድረግ በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ ውቅር አብያተ ክርስትያናት ወደሚገኙበት ላሊበላ እና ጎንደር ከተማ የሚያደርገውን በረራ...
በቤት ውስጥ ተደብቆ የነበረን አደንዛዥ ዕጽ መያዙን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት...
ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር በቤት ውስጥ ተደብቆ የነበረን ሥምንት ኩንታል አደንዛዥ እጽ በማኅበረሰቡ ጥቆማና በጸጥታ ኃይሎች መያዙን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የገንዳ...
“እጅን በመታጠብ ብቻ 20 በመቶ የሚኾኑ በሽታዎችን መከላከል ይቻላል” አቶ አብዱልከሪም መንግሥቱ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ንጹሕ እጆች ለጤናችን ዋስትና ናቸው" በሚል መሪ መልእክት የእጅ መታጠብ ቀን በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።
በክብረ በዓሉ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ የንጽሕና አጠባበቅን...








