የወባ ሥርጭት አሳሳቢነት
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ201 ዓ.ም ጀምሮ የወባ በሽታ እየጨመረ እንደመጣ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መረጃ ያሳያል። በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን የወባ ሕሙማን የተመዘገቡ...
እንግዶች ቆይታቸው የተመቸ እንዲኾን ተሠርቷል።
ወልድያ: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለልደት በዓል አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ቀድሞ መጠናቀቁን የሰሜን ወሎ ዞን ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል። የሰሜን ወሎ ዞን ድንቅ የኾኑ የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናትን፣ አሸንድየ እና ሶለልን የመሰሉ ድንቅ ባሕላትን...
“የልደት በዓል ለላሊበላ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ፋይዳው ከፍ ያለ ነው” የቅዱስ ላሊበላ እና አካባቢው ቱሪስት...
ወልድያ: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ እና ሀገር አቀፍ አስጎብኝዎች የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናትን እና የአካባቢውን ቅርሶች ለመጎብኘት በስፋት ይመጣሉ። አምሳያ የሌላቸው የላሊበላ አብያተክርስቲያናት የጎብኝዎችን ቀልብ በመሳብ የቱሪዝም እንቅስቃሴ እንዲያድግ ያላቸው አስተዋጽኦ ከፍ ያለ...
ብሪክስ ዘጠኝ ሀገራትን በአጋርነት ተቀበለ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ብሪክስ ዘጠኝ ሀገራትን በአጋርነት መቀበሉ ታውቋል፡፡ ጥምረቱ በአጋርነት የተቀበላቸው ሀገራትም ቤላሩስ፣ ቦሊቪያ፣ ኩባ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ካዛኪስታን፣ ማሌዥያ፣ ታይላንድ፣ ኡጋንዳ እና ኡዝቤኪስታን ናቸው፡፡
ጥቅምት ወር 2024 በሩሲያ ካዛን በተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ...
“ኑ ተዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው” የላሊበላ ሆቴሎች ማኅበር
ላሊበላ: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የልደት በዓል በላሊበላ በድምቀት ይከበራል። ልደትን በላሊበላ ለማክበር አስቀድመው የተነሱ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኝዎች ላሊበላ እየገቡ ነው። በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ ሆቴሎችም ተዘጋጅተው እንግዶቻቸውን እየተቀበሉ ነው። ገና...








