ታሪካችንን በውል የምንገነዘብ አንባቢ ትውልዶች ልንኾን ይገባል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጥላ የበጎ አድራጎት ማኀበር ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ጋር በመተባበር በባሕር ዳር ከተማ "ንቂ ኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት የመጽሐፍት ዐውደ ርዕይ እያካሔደ ነው።...

በከተሞች በስፋት የሚስተዋለውን ሥራ አጥነት ለመቀነስ እየተሠራ መኾኑን የሥራ እና ሥልጠና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመደበኛ የሥራ ዕድል ፈጠራ ከሚከናወኑ ተግባራት ጎን ለጎን ከዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ መርሐ ግብሮች እየተከናወኑ መኾኑን የሥራ እና ሥልጠና ሚኒስቴር አስታውቋል። ከመርሐ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሶስት የተለያዩ ረቂቅ ሕጎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የግብዓት...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጀመራቸውን የአሠራር ማሻሻያዎች፣ የዲጂታላይዜሽን እንዲሁም የዳኝነት እና የፍትሕ አካላትን የትብብር ጥምረት ለማጠናከር እና የሕግ ማዕቀፍ እንዲኖራቸው ለማስቻል ሁለት አዋጆች እና አንድ ረቂቅ...

ከ117 ሺህ በላይ አባወራዎችን የማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ...

ከሚሴ: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ሥራ ያለበትን ሁኔታ ከባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል። የደዋጨፋ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ያሲን ይማም በወረዳው የጤና መድኅን...

“ከሁለት አመታት በፊት ወደ ጎዴ መጥቼ ነበር።ከዚያ ወዲህ እየተካሄደ ያለው ለውጥ አበረታች ነው።

በጽኑ ሃሳብ ማተኮር ያለብን በልማት ላይ ነው። ይኽ መንገድ ለእድሎች በር የሚከፍት፣ የሕይወት ደረጃን የሚያሻሻልና ማኅበረሰብን የሚያሻግር ጎዳና ነው። በምዕራብ ጎዴ የመስኖ ፕሮጀክት በተለየይ ደስታ ተስምቶኛል። በአንድ ወቅት ገላጣ የነበረው በረሃማ መሬት በመስኖአሁን...