“አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በማረፋቸው የተሰማኝን ሃዘን እገልጻለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአቶ ቡልቻ ደመቅሳን ህልፈት አስመልክተው የሃዘን መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀዘን መግለጫቸው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በሚችሉት ሁሉ ሀገራቸውንና አፍሪካን ያገለገሉ፣ በአቋማቸው...

ትላልቅ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ መፈጸም ተችሏል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ኮንፈረንሱ "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ ያለው። በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...

“ኢትዮጵያ አንገቷን ቀና እንድታደርግ እና ወደ ገናናነቷ እንድትመለስ አስተማማኝ የገቢ አቅም ሊኖር ይገባል” ...

ደሴ: ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ያስገነባውን ሕንጻ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ በተገኙበት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሥራ አሥኪያጅ ሰማን ዳውድ አገልግሎት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጅግጅጋ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ጎበኙ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጅግጅጋ ከተማ የሚገኘውን ለሀገር ውስጥ ገበያ የጄቱር መኪናዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ምልከታ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገልጿል። በቀን አስር መኪናዎች መገጣጠም የሚችለው...

ወቅታዊ መረጃ !

በአፋር፤ ኦሮሚያ እና አማራ ከልል አዋሳኝ አካባቢዎች ማዕከላቸውን አድርገው የተለያየ መጠን ያላቸው የርዕደ መሬት ክሥተቶች በተደጋጋሚ መከሠታቸው ይታወቃል። ክሥተቶቹ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመጠን እና በድግግሞሽ እያደጉ ይገኛሉ። በተለይም በዚህ ሳምንት በርዕደ መሬት መለኪያ እስከ 5.8...