አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የልደት በዓልን ለማክበር ላሊበላ ገቡ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28:2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የልደት በዓልን ለማክበር ላሊበላ ገብተዋል። የሌሎች የክልሉ የሥራ ኃላፊዎችም የልደት በዓልን ለማክበር ላሊበላ ገብተዋል።
አፈ ጉባኤዋ ላሊበላ ሲደርሱ የላሊበላ...
“ሰላም ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የተገኘ ገጸ በረከት ነው” ብጹዕ አቡነ በርናባስ
ሰቆጣ: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያሥተላለፉት የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ በርናባስ ሰላም እና ትህትና ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የተገኙ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት !
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አምላክ ሰው የሆነበት በዓል መሆኑን ቅዱሳት መጻሕፍት ይነግሩናል፡፡ ይሄም የሆነበት ዓላማ የሰውን ልጅ ጉስቁልና በማስቀረት በዕርቅ አዲስ ሕይወትን ለመስጠት ነው፡፡ የሰው ልጅ በራሱ ዐቅም...
“በጉምቱ ፖለቲከኛ ህልፈት ጥልቅ ሃዘን ተሰምቶኛል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአቶ ቡልቻ ደመቅሳን ህልፈት ተከትሎ የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው የተከበሩ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የሰላማዊ ትግል ውስጥ ትልቅ...
አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፍ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የገና በዓልን አስመልክተው በትስስር ገጻቸው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
አፈ ጉባዔ ታገሰ በመልዕክታቸው”ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን የኢየሱስ...








