የልደት በዓል ሲከበር እርስ በእርስ በመፈቃቀር እና የሰላም አምባሳደር በመኾን ሕዝብን ማገልገል ይገባል” መጋቢ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ምዕራብ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ዋና ጸሐፊ መጋቢ ገብሬ አሰፋ ለልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። መጋቢ ገብሬ አሰፋ በመላው ዓለም ለሚኖሩ ለሁሉም የሰው ልጆች እንዲሁም በተለያዩ ኹኔታዎች...

“የልደት በዓል የእግዚአብሔርን ፍጹም ፍቅር ያየንበት፤ የመዳናችን ተስፋ የተገለጠበት ትልቅ የደስታ ቀን ነው” አቡነ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም(አሚኮ)በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር እና ደሴ ካቶሊካዊ ሰበካ ጳጳስ አቡነ ልሳነ ክርስቶስ ማቲዮስ ለልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። አቡነ ልሳነ ክርስቶስ ማቲዮስ በመልዕክታቸው የተከበራችሁ የሀገረ ስብከታችን ካቶሊካውያን ምዕመናን፣...

“የክልሉን ልማት ዘላቂነት ለማስቀጠል ማኅበረሰባዊ ተሳትፎን ማጠናከር ይገባል” አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ ለመሥራት የሚያስችሉ ተግባራት ላይ መልዕክት ተላልፈዋል። የቀያሽ አርሶ አደሮች እና የመሥሪያ መሳሪያ ልየታ፣ የተፋሰስ ካርታ ሥራ እና የአፈር እና ውኃ...

“ልደቱ ልደታችን ነውና በመተሳሰብ እና በፍቅር እናሳልፈዋለን” ብጹዕ አቡነ አብርሐም

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አሥኪያጅ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣ የባሕር ዳር እና ሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ አብርሐም ለኢየሱስ...

“ላሊበላ የኢትዮጵያውያንን ጥበብ፣ ራዕይ እና ጥንካሬ ያሳየ ድንቅ ስፍራ ነው” ሰላማዊት ካሳ

ወልድያ: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ለማክበር ላሊበላ የገቡት የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የላሊበላ አብያተክርስቲያናትን ጎብኝተዋል። ሚኒስትሯ በአብያተ ክርስቲያናቱ እየተገነቡ ያሉ የጥገና እና የመዳረሻ ልማት...