“የክርስቶስ ልደት የአዲስ ተስፋ ጅማሮ፣ የብሩህ ዘመን ማብሰሪያ እና የሰላም ምልክት ነው” አቶ አራጌ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ልደትን በላሊበላ እጅግ ደማቅ እና ሁሉም ሊያየው የሚጓጓለት ሁነት ነው። የ2017 ዓ.ም የልደትን በዓል በላሊበላ መርሐ ግብርም ከአራቱም የሀገሪቱ ማዕዘናት የተሠባሠቡ አማኞች እንዲሁም ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ጎብኝዎች በተገኙበት...

“እርቅ የቂም እና የጥላቻ ማፍረሻ ዓቅም ነው” አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ገዳማት በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ የታደሙት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸው ለመላው ኢትዮጵያውያን...

“የላሊበላ አካባቢ ቅርሶችን የመንከባከብ ሥራው ተጠናክሮ ይቀጥላል” ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ለማክበር በላሊበላ ተገኝተው የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት አስተላልፈዋል። ኢትዮጵያ በርካታ ሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ ሃብት ባለቤት መኾኗንም ገልጸዋል። ሀገሪቱ ያላትን ቅርስ...

“ምድር ዘመረች፣ ሰማይም አዜመች”

ወልድያ: ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ)እንዲህ ያለ ሥርዓት አይታችኋልን? አንዲህ ያለ ዜማ አድምጣችኋልን? እንዲህ ያለ ረቂቅ ነገር ተመልክታችኋልን? እኒያን ጥበባት ያዩ የተባረኩ ናቸው። እኒያን ድምጾች የሰሙ ጀሮዎችም የታደሉ ናቸው። በቅዱሳኑ ሥፍራም የተመላለሱ ዕድለኞች ናቸው። ሰማይን...

“ልደትን በላሊበላ በዓለም ዙሪያ የሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ በቦታው ለመገኘት የሚጓጉለት በዓል ነው” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ የልደት በዓልን አስመልክተው የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል። በዓሉ እንደወትሮው ሁሉ በሰላም እና በፍቅር እንዲጠናቀቅ የሚያስችሉ ዝግጅቶች ስለመደረጋቸውም አብራርተዋል። የልደት በዓል በአማራ ክልል የተለያዩ...