“እንግዶቻችንን በሰላም ሸኝተናል” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም በደማቅ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ተከብሯል። በበዓሉ በርካታ እንግዶች ተገኝተዋል። የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ባቀደው ልክ በዓሉን አክብሮ ማጠናቀቁን አስታውቋል። የላሊበላ ከተማ...

“የተሰበሰበው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት አንጻር የ8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ብልጫ አለው” ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የተሰበሰበው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንጻር ሲታይ ከ8 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ብልጫ ማሳየቱን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት...

“መላእክት ዘመሩለት፣ እረኞችም አዜሙለት”

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አምላክ ተወልዷልና የጨለማው ዘመን አልፏል። ድቅድቁ ጨለማ በእርሱ ብርሃን ተገፍፏል። የተመረጠችው ቤተልሔም ጌታ ተወልዶባታል። ከዳር እስከ ዳር፣ ከመሬት እስከ ሰማይ በብርሃን ተመልቷል። መላእክት በሰማያት ያመሰግናሉ። በአርያም ስብሐት ይላሉ።...

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በመላው ዓለም እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰው እና ፈጣሪ የታረቁበት፣ ፈጣሪ ራሱን ዝቅ በማድረግ ከፍ የማለት ጥበብን ያስተማረበት፣ ታላቅ ኾኖ ሳለ እንደታናናሾቹ ኾኖ ያሳየበትን ይህን ድንቅ ፍቅር በዓለም በተለያዩ አካባቢዎች በተለያየ ሁነት እየተገለጸ ነው። ኢትዮጵያውያን...

“ከሰማይ ወደ መሬት፤ ከጣሪያ ወደ መሠረት”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ልደቱ ከፈጣሪው ልደት ጋር የተጣጣመለት ቅዱስም ንጉሥም ነው፡፡ በከብቶች በረት ውስጥ የተወለደውን ክርስቶስ ታምኖ የሚያገለግለው ንጉሥ ለበረከት ተጠርቷልና ገና ሲወለድ በንቦች ታጀበ ይሉታል፡፡ የቀዳማዊቷን ኢየሩሳሌም ተስፋ ያጣው አዳም...