የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተንቀሳቃሽ ስቱዲዮ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ሙሉቀን ሰጥዬ...

ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአሚኮ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ሙሉቀን ሰጥዬ በንግግራቸው፦ ✍️ አሚኮ ከ30 ዓመት በፊት መታተም በጀመረች የበኩር ልጅ በሆነችው የበኩር ጋዜጣ ስራውን የጀመረ የሚዲያ ተቋም ነው፤ ✍️ በአማርኛ ጋዜጣ ብቻ...

“አሚኮ ብሔራዊ ጥቅምን የሚያስከብሩ ዘገባዎችን እየሠራ ነው“ የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥዬ

ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስቱዲዮ (ኦቢቫን) ዛሬ አስመርቋል፡፡ የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥዬ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት ከ30 ዓመታት በፊት በበኩር ጋዜጣ የጀመረው አሚኮ...

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተንቀሳቃሽ የሚዲያ ስትዲዮ( ኦቢቫን) መጠቀም ጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተንቀሳቃሽ ስትዲዮው በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር የክልሉን ገጽታ የሚገነቡ የቀጥታ ሥርጭቶችን በጥራት እና በፍጥነት ለማሠራጨት የሚያስችል ነው፡፡ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የብሮድካስት ኢንጂነሪንግ ዳይሬክተር ማንያዘዋል ተሰማ ተንቀሳቃሽ ስትዲዮው...

“አሚኮ ከትናንት እስከዚህ ሰዓት”

ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራን ውበት፣ ማንነት፣ የተፈጥሮ ጸጋ፣ ማኅበራዊ እና የኢኮኖሚ ልህቀቱን ሊገልጥ በአርቆ አሳቢዎች ሲመሠረት ብዙዎች አሁን የደረሰበት ደረጃ ይደርሳል ብለው ግን አላሰቡም። የዚያ ዘመን ድንቅ ልጆች ምንም ሳይኖራቸው ብዕር...

መንግሥት በክልሉ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ለመኾን አቅም ላነሳቸው ሰዎች 1 ቢሊዮን ብር...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2017 ዓ.ም የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አባላትን ለማሳደግ በዞን እና በወረዳዎች የንቅናቄ መድረክ ሲካሄድ መቆየቱን የአማራ ጤና ቢሮ የሃብት አሠባሠብ አሥተዳደር እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አዲሱ...