ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ 41ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር ጋር ለኢትዮጵያ ዘመናዊ የመንግስት አገልግሎት ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የ53,300,000.00...
ምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጄ የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅን...
“እንግዶችን ለመቀበል ዝግጁ ነን” የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች
ጎንደር: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪካዊቷ እና ጥንታዊቷ የጎንደር ከተማ ደምቃ እና አሸብርቃ የጥምቀት እንግዶቿን ለመቀበል ዝግጅቷን አጠናቃለች። ነዋሪዎቿም የጥምቀትን ገጸ በረከት ለመቀበል እና የሩቅ ዘመድን በደስታ ለመቀበል ዝግጁ ናቸው። በእንግዳ ተቀባይነት እሴት እንግዶችን...
የትምህርት እና ሥልጠና መሠረታዊ ድርጅት የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ ሃሳብ የትምህርት እና ሥልጠና መሠረታዊ ድርጅት የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ቅድመ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በቅድመ ጉባኤው ኮንፍረንስ ላይ የትምህርት እና ሥልጠና መሠረታዊ...
“የገበያ ማዕከላቱ የግብይት ሰንሰለቱን ያሳጥራሉ” ኢብራሒም ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢብራሒም ሙሐመድ (ዶ.ር) የንግድ እና የገበያ ልማት ሥራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በአጠረ የግብይት...








