ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲከወን ሁሉም የድርሻውን መወጣት አለበት።
ደብረ ማርቆስ: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2017 ዓ.ም የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል ። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ስለሺ ተመስገን የጸጥታ ችግሩ የትምህርት ሥርዓቱ ላይ...
የጥምቀት በዓል የወልድያ ከተማ ሃይማኖታዊ እና ማኅበራዊ ክዋኔ መገለጫ ነው።
ወልድያ: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አሥተዳደሩ የ2017 ዓ.ም ጥምቀት በዓል በሰላም በሚከበርበት ኹኔታ ላይ ከሦስቱም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ ወጣቶች ጋር ምክክር አድርጓል። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ከተማዋ የሁለንተናዊ አብሮነትን...
“የርዕደ መሬት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ዝግጁነታችንና የምላሽ ኹኔታችን ባለን አቅም የሚወሰን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕርዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የርዕደ መሬት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ዝግጁነታችንና የምላሽ ኹኔታችን ባለን ቴክኖሎጂ፣ ሳይንሳዊ ምርምር፣ ትንተና እና የትንበያ አቅም የሚወሰን ነው ብለዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
አምስት የመስኖ ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የደቡብ ወሎ ዞን ገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በተገነቡ የመስኖ ፕሮጀክቶች በዓመት እስከ ሦስት ጊዜ ለማምረት ወደ ልማት መግባታቸውን የዞኑ አርሶ አደሮች ገልጸዋል፡፡ በዞኑ በ166 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነቡ አምስት የመስኖ ፕሮጀክቶች ዘንድሮ...
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት ወሳኝ ነው።
ባሕርዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የዲፕሎማሲ ግንኙነት መጠናከር ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት ትልቅ ትርጉም እንዳለው የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ...








