“የወባ በሽታ ስርጭት ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ጨምሯል” የአማራ ክልል ኀብረተሰብ...
ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የዕቅድ ዝግጅት ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክተር ፍቅርተ...
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማጠናቀቁን ገለጸ።
ደብረ ታቦር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ታቦር ከተማ የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል አንዷ ናት። ከተማዋ የብዙ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ ብሎም ባሕላዊ ትውፊቶችን ያቀፈች ታሪካዊ ከተማ ነች።
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ...
“ጎንደር የጥምቀት በዓል እንግዶቿን እየተቀበለች ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው
ጎንደር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከወርሃ መስከረም መባቻ ጀምራ የጥምቀት በዓል ቅድመ ዝግጅት ስታደርግ የቆየችው ጎንደር ቅድመ ዝግጅቷን አጠናቅቃ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው። በጎንደር የሚከበረውን ልዩ የጥምቀት በዓል አስመልክቶ ጎንደር ለከተሙ የብዙኀን መገናኛ ተቋማት መግለጫ...
” ጎንደር ሦስት ነገሮች ተሸምነው የሠሯት ከተማ ናት፣ እምነት፣ መንግሥት እና ኅብረ ብሔራዊነት” ምክትል...
ባሕርዳር: ጥር 09/2017ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ነገሥታቱ ሥርዓተ መንግሥትና አብያተ መንግሥት አቁመዋል ብለዋል። የእምነት መሪዎች አብያተ ክርስቲያናትና መስጊዶችን ተክለዋል፣ እነዚህን ሁለቱን ፍለጋ...
የጎንደር እርግብ በር መስጊድ ዕድሳት እየተደረገለት ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የሚገኘው እርግብ በር መስጊድ በከተማ አሥተዳደሩ እና በኅብረተሰቡ እድሳት እየተደረገለት ነው። በምክትል ርዕሠ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አሥተባባሪ እና የሰላም እና ጸጥታ...








