“ኢትዮጵያ የኅብረ ብሔራዊነት ተምሳሌት ናት” የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ
ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ድንቅ ምድር ድንቅ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሲካሄድ የሰነበተው 16ኛው የአማራ ክልል የባሕል እና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። ...
” የባሕልና የኪነጥበብ ፌስትቫሉ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የሚጠናከርበት መድረክ ነው ” መልካሙ ጸጋዬ
ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 16ኛው የአማራ ክልል የባሕል እና የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ''ድንቅ ምድር ድንቅ ባሕል'' በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ እየተከበረ ሰንብቷል። ዛሬ ደግሞ የማጠቃለያ ዝግጅቱ እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ...
“የወባ በሽታ ስርጭት ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ጨምሯል” የአማራ ክልል ኀብረተሰብ...
ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የዕቅድ ዝግጅት ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክተር ፍቅርተ...
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማጠናቀቁን ገለጸ።
ደብረ ታቦር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ታቦር ከተማ የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል አንዷ ናት። ከተማዋ የብዙ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ ብሎም ባሕላዊ ትውፊቶችን ያቀፈች ታሪካዊ ከተማ ነች።
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ...
“ጎንደር የጥምቀት በዓል እንግዶቿን እየተቀበለች ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው
ጎንደር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከወርሃ መስከረም መባቻ ጀምራ የጥምቀት በዓል ቅድመ ዝግጅት ስታደርግ የቆየችው ጎንደር ቅድመ ዝግጅቷን አጠናቅቃ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው። በጎንደር የሚከበረውን ልዩ የጥምቀት በዓል አስመልክቶ ጎንደር ለከተሙ የብዙኀን መገናኛ ተቋማት መግለጫ...








