የባለዘንባባዋ ከተማ ልጆች ጎዳናዎችን በማጽዳት ለከተራ እና ጥምቀት በዓል እያዘጋጁ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለዘንባባዋ ከተማ ባሕር ዳር ለወትሮውም ጽዱ እና ማራኪ ናት። ዛሬ በድምቀት ለሚከበረው የከተራ በዓል እና ለነገውም የጥምቀት በዓል ጎዳናዎቿን በውኃ እና በሳሙና የበለጠ የማጽዳት መርሐ ግብር ከጠዋት ጀምሮ...
ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ጎንደር ከተማ ገቡ።
ጎንደር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና ልዑካቸው በጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር ከተማ ገብተዋል።
ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደን ጨምሮ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ጎንደር ከተማ ገቡ።
ጎንደር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር ከተማ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱና አፈጉባኤው ጎንደር አጼ ቴዎድሮስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን...
“ከእንግዲህ ጎንደር ሲመሽ አታንቀላፋም”
ጎንደር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ፣ ተፈጥሮ፣ ባሕል እና ሃይማኖት ተዋህደውባታል፡፡ በተራራዎች መካከል የምትገኘው ጥንታዊት እና ታሪካዊት ከተማ "የአፍሪካ ካሜሎት" የሚል መጠሪያ ተችሯታል፡፡ ጥበብ እንደ ጅረት፣ ውበት እንደ ውኃ ሙላት ፈስሶባታል፡፡ ፍርድ አዋቂ እና...
“ኢትዮጵያ ከተመድ ጋር ያላትን አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር እና የአፍሪካ ልማት ግቦች እንዲሳኩ የበኩሏን ሚና...
ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጋራ ፍላጎታቸው በኾኑ መስኮች ጠንካራ አጋርነት ለመፍጠር በቁርጠኝነት እንደሚሠሩ አስታውቀዋል። የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሐመድ...








