“ሐይቅ ያረግድላታል፣ አፍላግ ያጅባታል”

ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አበው የሚመላለሱበት፣ በብፅዕና የሚኖሩበት፣ ምስጢር የሚያሜሰጥሩበት፣ ጥበብ የሚያፈልቁበት፣ ታሪክ የሚያከማቹበት፣ ሃይማኖት የሚያጸኑበት፣ ገዳማት የበዙበት፣ መናንያን የበረከቱበት፣ አማኞች እጅ የሚነሱበት ሐይቅ ከጥንት እስከዛሬ ያረግድላታል፡፡ ሊቃውንቱ በሠርክ በማሕሌት፣ አማኞች በምሥጋና...

“ዮሐንስ ወደ ፈጣሪው መምጣት ሲገባው ፈጣሪው ወደ ዮሐንስ በመምጣቱ ትህትናን የተማርንበት በዓል ነው” ...

ገንዳ ውኃ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ሰላማ እንዳሉት የጥምቀት በዓል ዮሐንስ ወደ ፈጣሪው መምጣት ሲገባው ፈጣሪው ወደ ዮሐንስ በመምጣቱ ትህትናን ያስተማረበት...

ጥላቻን በፍቅር፣ ግጭትን በይቅርታ ለመለወጥ የጥምቀት በዓልን አብነት ማድረግ ይገባል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጥምቀት የሃይማኖቱ ተከታዮች እና ዓለምአቀፍ ቱሪስቶች በናፍቆት የሚጠብቁት ተወዳጅ ሃይማኖታዊ በዓል ነው ብለዋል። በዓሉ ፈጣሪ ለሰው ልጅ ያለውን ፍቅር እና...

በደብረ ታቦር ከተማ ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።

ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው በልዩ ድምቀት ወደ አጅባር ሜዳ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው። በደብረታቦር ከተማ ጥምቀት በልዩ ድምቀት ይከበራል። የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። ታቦታቱ...

በሁመራ ከተማ ታቦታቱ ከመንበራቸው ወጥተው ወደ ተከዜ ወንዝ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።

ሁመራ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። ታቦታቱ በአጀብና በሆታ ከመንበራቸው ወጥተው ሥርዓተ ጥምቀት ወደሚካሄድበት ተከዜ ወንዝ እየወረዱ ነው። ወጣቶች፣ ዘማርያን፣ ካህናትና እና...